Oduu Haaraya

ኢሳት – ብሄርን የሚያጋጭ የሀሰት ዜና አሰራጭ ሚዲያ በመሆን ሶስተኛ ሆኗል።

ኢሳት – ብሄርን የሚያጋጭ የሀሰት ዜና አሰራጭ ሚዲያ በመሆን 3ኛ ሆኗል

————————————ኢሳት – ብሄርን የሚያጋጭ የሀሰት ዜና አሰራጭ ሚዲያ በመሆን ሶስተኛ ሆኗል። አለም አቀፉ የዜና አውታር ቢቢሲ ዛሬ በድረ ገጹ ላይ ባለፈው አንድ አመት ውስጥ በአፍሪካ በሀሰተኛ ዜና ብሄርን ከብሄር የሚያጋጩ የመገናኛ ብዙሀን ዝርዝር አስፍሯል። የኢትዩጲያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳትም በሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።————————————ኢትዩጲያ ውስጥ ነጻነት የለም-ጥናትፍሪደም ሀውስ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ይፋ ባረገው ጥናት መሰረት ኢትዩጲያ ውስጥ 12ከመቶ ብቻ በሆነ ውጤት ነጻነት በሀገሪቱ የለም፡፡————————————በአዲስ አበባ ከ10 በላይ ቦታዎች በ1 ሳምንት መመለስ አለባቸው።የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ የሚመራው ካቢኔ መስከረም 12፣ 2011ዓ.ም በመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ መረጃ መሰረት 412.62ሄክታር የሚሽፍኑ 154 ቦታዎች ውል እንዲቋረጥ ውሳኔ አስተላልፎ ነበር።ዝርዝር ዜናዎቹን ይመልከቱ!!

Publicerat av Andafta.com Måndag 12 november 2018

Check Also

walloo

Witnesses say latest ethnic clashes in Ethiopia kill dozens

NAIROBI, Kenya — Witnesses allege that several dozen civilians and fighters have been killed in …